Early calf segregation as an alternative approach to control bovine tuberculosis in high-prevalence farms. For details, watch the video. ጥጆችን አስቀድሞ እንደተወለዱ በመለየት የቀንድ ከብቶች የሳምባ ነቀርሳ በሽታን የመቆጣጠሪያ ዘዴ
በእንስሳት ጤና ኢንስቲትዩት የቀንድ ከብቶች የሳምባ ነቀርሳ በሽታን ለመቆጣጠር እየተሰሩ ባሉ ምርምሮች በሀገራችን ከፍተኛ የበሽታ ስርጭት ባለባቸው ዘመናዊ የወተት እርባታዎች ጥጆችን አስቀድሞ እንደተወለደ በመነጠል ለይቶ በማሳደግ በሽታውን መከላከል እና የስርጨት መጠን መቀነስ እንደሚቻል የምርምር ውጤቶች ያሳያሉ፡፡ ይሄንን የሚሳይ አጭር ተንቀሳቃሽ ምስል በዚህ ሊንክ ማግኘት ይችላሉ https://www.youtube.com/watch?v=vHTK2m0JoEI Research conducted by the Animal Health Institute and its collaborative […]