የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በእንስሳት ጤና ኢንስቲትዩት ሰበታ በመገኘት የተቋሙን የስራ እንቅስቃሴን ጉበኙ፡፡
ህዳር 28 ቀን 2017 ዓ.ም የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በእንስሳት ጤና ኢንስቲትዩት ሰበታ ስደርሱ የኢንስቲትዩቱ ማህበረሰብ፣ከፍተኛ የስራ ክፍል ኃላፊዎች እና የተቋሙ አመራሮች ደማቅ አቀባበል አድርጎላቸዋል፡፡ሚኒስትሩ ጉብኚታቸውን የጀመሩት ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ የአረንጓዴ አሻራ በተቋሙ ውስጥ የተተከሉ ለምግብነት የሚውሉ ችግኞችን፣በሴቶች ፎረም እየተሠሩ ያሉ የጓሮ አትክልቶችን፣ለወተት ከብቶች ኒዮስፖራ (Neospora caninum) በሽታ ላይ ለሚከናወን ጥናት ምርመር የሚውሉ […]
የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በእንስሳት ጤና ኢንስቲትዩት ሰበታ በመገኘት የተቋሙን የስራ እንቅስቃሴን ጉበኙ፡፡ Read More »