በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት ጤና ኢንስቲትዩት የበላይ አመራሮችና ሠራተኞች የአረንጓዴ አሻራ ችግር ተከላ ማስጀመሪያን አስመልክቶ በግቢ ማስዋቢያ ችግኝ ተከላ ፕሮግራም የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ተስፋዬ ሩፋኤል አስጀምሯል፡፡
በችግኝ ተከላ ፕሮግራም ማስጀመሪያ ወቅት ዶ/ር ተስፋዬ ሩፋኤል ያስተላለፉት መልዕክት እንደሀገር ሰኔ 14 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት እንደምጀመር አስታውሰው ቀጣይ ሥራዎቻችን አከባቢያችንን በማስዋብና በአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ላይ ሠራተኞቻችን ንቁ ተሳትፎ ማድረግ እንደሚገባቸው አሳስቧል፡፡ ፎቶ በከፍል ተያይዟል፡፡